ይህ ቪዲዮ በIELTS የንግግር ፈተና ላይ ትኩረት የሚሰጥባቸውን የቃላት አጠራርን የሚመለከቱ ጉዳዮች ያብራራል። እንዲሁም ቃላትንና ዓረፍተ ነገሮችን ስለ ማጥበቅ፣ ድምፅን ስለ መለዋወጥና ስለ ሃረጎች አጠቃቀም ጭምር ያብራራል። ከዚህም በላይ እንግሊዝኛ እንዴት መነጋገርና የቃላት አጠራርዎትን እንዴት ማሻሻል እንደሚችሉ ተጨማሪ ነጥቦችን ማግኘት ይችላሉ።