ይህ ቪዲዮ የIELTS የእንግሊዝኛ ቋንቋ የመናገር ችሎታ ፈተና ወቅት ግምት ውስጥ የሚገቡትን አቀላጥፎ እና አሳክቶ መናገርን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ያብራራል። በተጨማሪም እንግሊዝኛ አቀላጥፎ የመናገር ችሎታን ለማዳበር የሚረዱ ሐሳቦችና ምክሮች ያቀርባል።