በዩናይትድ ኪንግደም ቢማሩ፣ ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት፣ በመላው ዓለም ተቀባይነት ያላቸው የብቃት ማረጋገጫዎች እና ግሩም የሆኑ የሥራ እድሎች ያገኛሉ።
ፈልግ
በዓለም ዙሪያ የምናከናውናቸው የሥነ ጥበብ ሥራዎች
ብሪቲሽ ካውንስል የሚታዩ ስዕሎችን፣ ሥነ ሕንፃን፣ ንድፍን፣ ውዝዋዜን፣ ድራማን፣ ሙዚቃን፣ ፊልምን፣ ሥነ ጽሑፍንና የፈጠራ ኢኮኖሚን ጨምሮ የዩናትድ ኪንግደምን የፈጠራ ውጤትና ዘርፈ ብዙ ገጽታ ያላቸውን የሥነ ጥበብ ሥራዎች ያስተዋውቃል።
መጥተው ያነጋግሩን ወይም በአድራሻችን ይጻፉልን
ሥራችንን በሚመለከት ምንም አይነት መረጃ ማግኘት ከፈለጉ እባክዎ መጥተው ያነጋግሩን ወይም በአድራሻችን ይጻፉልን። ምን ጊዜም ድጋፍ ልናደርግልዎት ዝግጁ ነን።
የIELTS መሰናዶ ኮርስ
ለIELTS ፈተና ለማዘጋጀት የምንሰጣቸው ኮርሶች የIELTS ፈተና በሚሰጥባቸው የትምህርት ክፍሎች እጅግ የተሻለ አጠቃላይ ውጤት እንዲያገኙ ለመርዳት በሚያስችል መንገድ የተዘጋጁ ከመሆናቸውም ሌላ ፈተናው በሚቀርብባቸው በሁሉም መስኮች ይበልጥ ተማምነው እንዲሠሩ ያግዙዎታል።
የኢትዮጵያ ሰላም ማስከበር ፕሮጀክት
ከፌደራል መከላከያ ሚኒስቴር እና ከፌደራል ፖሊስ ጋር በጋር በመስራት በተባበሩት መንግስታት እና በአፍሪካ ህብረት የሰላም ማስከበር ተግባራቸው ውጤታማ እንዲሆኑ ድጋፍ እናደርጋለን።
አጋር ተቋም መሆን የሚቻለው እንዴት ነው?
የIELTS አጋር ተቋሞችና ተማሪዎቻቸው የምንሰጣቸውን ድጋፎች በሙሉ ያገኛሉ።
ኢንተርናሽናል ኢንስፓይሬሽን
ኢንተርናሽናል ኢንስፓይሬሽን ከለንደኑ የ2012 ኦሎምፒክ በሕግ ጸድቆ የተወረሰ ፕሮግራም ነው። ፕሮግራሙ በብሪቲሽ ካውንስል፣ በዩኒሴፍ እና በዩናይትድ ኪንግደም ስፖርት መካከል የተደረገ የዓለም አቀፍ አጋርነት ውጤት ነው።
Examinations Officer (Maternity Cover)
The position holder will provide operational support as part of the English and Exams Strategic Business Unit (SBU).
ስለጎበኙ እናመሰግናለን
ፎርሙን ስለሞሉ እናመሰግናለን
ውጤትዎን መቼ እና እንዴት እንደሚያገኙ
የIELTS ውጤትዎን መቼ እና እንዴት እንደሚያገኙ እና ነጥብዎ ምን ማለት እንደሆነ ይወቁ።