You can cancel your IELTS test registration at any time before taking your test by notifying your test centre.
ፈልግ
የእንግሊዘኛ ትምህርት ማህበረሰባችንን ይቀላቀሉ
ከMyClass ጋር ተጽእኖዎን ያሳድጉ - ከአዳዲስ ጓደኞች ጋር የእንግሊዝኛ ቋንቋውን የሚለማመዱበት እና እርስ በእርስ የሚደጋገፉበት ንቁ የትምህርት ማህበረሰብን ይቀላቀሉ፡፡
ጠቃሚ መረጃ ለክቡራን ደንበኞቻችን
የብሪቲሽ ካውንስል ቢሮ ቀድመው ቀጠሮ ከተያዘላቸው ተፈታኞችና ተማሪዎች በስተቀር ዝግ ነው።
ለበለጠ መረጃ የሚመጡ መደበኛ ደንበኞችን በማስተናገድ ላይ አይደለንም። ዝርዝር መረጃውን ከታች ይመልከቱ
ኮርሱን ለመውሰድ ይመዝገቡ (ከ8-11 አመት ለሆኑ ህጻናቶች)
በብሪቲሽ ካውንስል የሚሰጥ ኮርስ ለማግኘት በመመዝገብ ለህይወትዎ ጠቃሚ የሆነ እርምጃ ይውሰዱ
የምክክር አገልግሎት ቀጠሮ ይያዙ
IELTS ለመውሰድ ይመዝገቡ
የIELTS ፈተናዎን ከእኛ ጋር ለመውሰድ በዚህ ድረ ገጽ ላይ ቦታ መያዝ ይችላሉ።
የዩናይትድ ኪንግደም ቪዛዎች እና ስደተኞች የIELTS ፈተናዎች
Take an IELTS for UK Visas and Immigration (UKVI) test if you are looking to work, study or live in the UK and need a visa.
IELTS በመፈተን ዩናይትድ ኪንግደም ሄደው ለመማር ይዘጋጁ
ዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ መማር ይፈልጋሉ? ከሆነ IELTS ይህ እንዲሳካልዎ ሊረዳዎት ይችላል።
IELTS በመፈተን ዩናይትድ ስቴትስ ሄደው ለመማር ይዘጋጁ
በመላው ዩናይትድ ስቴትስ የሚገኙ ግዙፍ ተቋማት እንግሊዝኛ በመረዳት፣ በመስማት እና በመናገር ረገድ ያለዎትን ችሎታ IELTS በትክክል እንደሚያሳይ ያውቃሉ።
በትምህርት ቤታቸው በኩል የሚፈተኑ ተማሪዎች ምዝገባ
ተማሪ ከሆኑ ለIGCSEs/ International GCSEs እንዲሁም A- እና AS-ደረጃዎች መመዝገብ የሚችሉት እንዴት እንደሆነ እዚህ ይመልከቱ።