Working with our partners we reach millions of people worldwide. Here are some of our success stories.
ፈልግ
ለአዋቂዎች የተዘጋጁ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ኮርሶች
ለውጥ ለማምጣት ጉጉት አለዎት? ውጭ አገር ሄደው መማር ወይም መሥራት ይፈልጋሉ? ያሉበት ሁኔታ ወይም ፍላጎትዎ ምንም ይሁን ምን እንግሊዝኛ ቋንቋ መማርዎ አስደሳች የሆኑ አዳዲስ አጋጣሚዎችን ሊከፍትልዎ ይችላል።
ኢስት አፍሪካ ሶሻል ኢንተርፕራይዝ
Our Social enterprise project supports the development of social enterprise and social investment in East Africa. The project is implemented in Ethiopia and Kenya.
ፈተና ይውሰዱ
በዓለም ዙሪያ ከ 90 በላይ አገራት ውስጥ የእንግሊዝኛ እና የንግድ ሥራ ብቃት መመዘኛዎችን ጨምሮ በርከት ያሉ ፈተናዎችን እንሰጣለን ፡፡
በኢንተርኔት እንግሊዝኛ ቋንቋ ይማሩ
ብሪቲሽ ካውንስል ጎልማሶች፣ ወጣቶችና ልጆች እንግሊዝኛ መማር የሚችሉባቸው ብዙ አማራጭ ያላቸው መርጃዎች ኢንተርኔት ላይ አቅርቧል።
ለርን ኢንግሊሽ ሰሌክት
ለርን ኢንግሊሽ ሰሌክት ለሥራ ቦታ የሚጠቅምና ሥራ የመቀጠር እድልዎን የሚያሳድግልዎት እርስዎ ራስዎ ኢንተርኔት ላይ ሊያገኙት የሚችሉት አዲስ የእንግሊዝኛ ኮርስ ነው።
ማንበብ፦ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታዎን ያሻሽሉ እንዲሁም ለIELTS ፈተና ይዘጋጁ
ይህን ቪዲዮ በማየት የIELTS የማንበብ ፈተና አቀራረብ ምን መልክ እንደሚኖረው ለማወቅ ጥረት ያድርጉ።
IELTSን በብሪትሽ ካውንስል ይውሰዱ
IELTS በዓለም በጣም ታዋቂው የእንግሊዝኛ ቋንቋ ፈተና ነው። በውጪ ሀገር ለመስራት፣ ለመማር ወይም ለመኖር የሚፈልጉ ከሆነ የIELTS ፈተናን መውሰድ ይህንን ሕልም ለማሳካት ሊረዳዎት ይችላል።
Aptis ለወጣቶች
በዓለም ዙሪያ ተማሪዎች ከልጅነታቸው ጀምሮ እንግሊዝኛ የሚማሩ መሆናቸው የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታን የመገምገሙን አስፈላጊነት የማይታለፍ ጉዳይ አድርጎታል።
ከእኛ ጋር መሥራት ምን ጥቅም አለው?
Sponsoring exhibitions, events and more, can connect you directly with your target audiences.